ኢሳይያስ 42:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ሰማያትን የፈጠረውና የዘረጋው፣+ምድርንና በውስጧ ያሉትን ነገሮች ሁሉ የሠራው፣+በላይዋም ለሚኖሩ ሰዎች እስትንፋስን፣+በእሷም ላይ ለሚመላለሱ መንፈስን የሰጠው+እውነተኛው አምላክ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ኢሳይያስ 48:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 የገዛ እጄ የምድርን መሠረት ጣለ፤+ቀኝ እጄም ሰማያትን ዘረጋ።+ እነሱን ስጠራቸው በአንድነት ይቆማሉ።
5 ሰማያትን የፈጠረውና የዘረጋው፣+ምድርንና በውስጧ ያሉትን ነገሮች ሁሉ የሠራው፣+በላይዋም ለሚኖሩ ሰዎች እስትንፋስን፣+በእሷም ላይ ለሚመላለሱ መንፈስን የሰጠው+እውነተኛው አምላክ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦