ኢሳይያስ 40:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ይህን አታውቅም? ደግሞስ አልሰማህም? የምድር ዳርቻዎች ፈጣሪ የሆነው ይሖዋ ከዘላለም እስከ ዘላለም አምላክ ነው።+ እሱ ፈጽሞ አይደክምም ወይም አይዝልም።+ ማስተዋሉ አይመረመርም።*+
28 ይህን አታውቅም? ደግሞስ አልሰማህም? የምድር ዳርቻዎች ፈጣሪ የሆነው ይሖዋ ከዘላለም እስከ ዘላለም አምላክ ነው።+ እሱ ፈጽሞ አይደክምም ወይም አይዝልም።+ ማስተዋሉ አይመረመርም።*+