ኢዮብ 7:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ዘመኔ ከሸማኔ መወርወሪያ ይበልጥ በፍጥነት ያልፋል፤+ያላንዳች ተስፋም ወደ ፍጻሜ ይደርሳል።+ መዝሙር 90:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 የዕድሜያችን ርዝማኔ 70 ዓመት ነው፤ለየት ያለ ጥንካሬ ካለን* ደግሞ 80+ ዓመት ቢሆን ነው። ይህም በችግርና በሐዘን የተሞላ ነው፤ፈጥኖ ይነጉዳል፤ እኛም እናልፋለን።+ ያዕቆብ 4:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
10 የዕድሜያችን ርዝማኔ 70 ዓመት ነው፤ለየት ያለ ጥንካሬ ካለን* ደግሞ 80+ ዓመት ቢሆን ነው። ይህም በችግርና በሐዘን የተሞላ ነው፤ፈጥኖ ይነጉዳል፤ እኛም እናልፋለን።+