ኢሳይያስ 45:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከሠሪው ጋር ሙግት ለሚገጥም* ወዮለት!እሱ መሬት ላይ በተጣሉሌሎች ገሎች መካከል ያለ ተራ ገል ነውና። ሸክላ፣ ሠሪውን* “የምትሠራው ምንድን ነው?” ይለዋል?+ የሠራኸውስ ነገር “እሱ እጅ የለውም” ይላል?* ሮም 9:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ለመሆኑ ለአምላክ የምትመልሰው አንተ ማን ነህ?+ አንድ ዕቃ ቅርጽ አውጥቶ የሠራውን ሰው “ለምን እንዲህ አድርገህ ሠራኸኝ?” ይለዋል?+
9 ከሠሪው ጋር ሙግት ለሚገጥም* ወዮለት!እሱ መሬት ላይ በተጣሉሌሎች ገሎች መካከል ያለ ተራ ገል ነውና። ሸክላ፣ ሠሪውን* “የምትሠራው ምንድን ነው?” ይለዋል?+ የሠራኸውስ ነገር “እሱ እጅ የለውም” ይላል?*