የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 29:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 እናንተ ሰዎች፣ ነገር ታጣምማላችሁ!*

      ሸክላ ሠሪው እንደ ሸክላው ሊቆጠር ይገባል?+

      የተሠራው ነገር ስለ ሠሪው

      “እሱ አልሠራኝም” ማለቱ ተገቢ ነው?+

      ደግሞስ ዕቃው ሠሪውን

      “ማስተዋል የለውም” ይላል?+

  • ኤርምያስ 18:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 “‘የእስራኤል ቤት ሆይ፣ ይህ ሸክላ ሠሪ እንዳደረገው እኔም በእናንተ ላይ ማድረግ አልችልም?’ ይላል ይሖዋ። ‘የእስራኤል ቤት ሆይ፣ እነሆ፣ በሸክላ ሠሪ እጅ እንዳለ ጭቃ፣ እናንተም በእኔ እጅ እንዲሁ ናችሁ።+

  • ሮም 9:20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 ለመሆኑ ለአምላክ የምትመልሰው አንተ ማን ነህ?+ አንድ ዕቃ ቅርጽ አውጥቶ የሠራውን ሰው “ለምን እንዲህ አድርገህ ሠራኸኝ?” ይለዋል?+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ