ኢሳይያስ 64:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 አሁን ግን ይሖዋ ሆይ፣ አንተ አባታችን ነህ።+ እኛ ሸክላ ነን፤ አንተም ሠሪያችን ነህ፤*+ሁላችንም የእጅህ ሥራ ነን።