ኢዮብ 8:13, 14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 አምላክን የሚረሱ ሰዎች ሁሉ መጨረሻቸው እንደዚህ ነው፤*አምላክ የለሽ የሆነ* ሰው ተስፋ ይጨልማልና፤14 የሚመካበት ነገር ከንቱ ነው፤የሚታመንበትም ነገር ከሸረሪት ድር* የማይሻል ነው። ኢዮብ 18:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 አዎ፣ የክፉዎች ብርሃን ይጠፋል፤የእሳቱም ነበልባል አይበራም።+ ኢዮብ 18:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ተማምኖ ከሚኖርበት ድንኳኑ ይወገዳል፤+ወደ ሽብር ንጉሥም* ይወሰዳል።
13 አምላክን የሚረሱ ሰዎች ሁሉ መጨረሻቸው እንደዚህ ነው፤*አምላክ የለሽ የሆነ* ሰው ተስፋ ይጨልማልና፤14 የሚመካበት ነገር ከንቱ ነው፤የሚታመንበትም ነገር ከሸረሪት ድር* የማይሻል ነው።