ኢዮብ 8:13, 14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 አምላክን የሚረሱ ሰዎች ሁሉ መጨረሻቸው እንደዚህ ነው፤*አምላክ የለሽ የሆነ* ሰው ተስፋ ይጨልማልና፤14 የሚመካበት ነገር ከንቱ ነው፤የሚታመንበትም ነገር ከሸረሪት ድር* የማይሻል ነው። ኢዮብ 11:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 የክፉዎች ዓይን ግን ይደክማል፤የሚሸሹበት ቦታም አያገኙም፤ያላቸው ብቸኛ ተስፋ ሞት* ነው።”+
13 አምላክን የሚረሱ ሰዎች ሁሉ መጨረሻቸው እንደዚህ ነው፤*አምላክ የለሽ የሆነ* ሰው ተስፋ ይጨልማልና፤14 የሚመካበት ነገር ከንቱ ነው፤የሚታመንበትም ነገር ከሸረሪት ድር* የማይሻል ነው።