የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢዮብ 36:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 በእርግጥ አምላክ ኃያል ነው፤+ ደግሞም ማንንም ገሸሽ አያደርግም፤

      የማስተዋል ችሎታው* ታላቅ ነው።

  • መዝሙር 147:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 ጌታችን ታላቅ ነው፤ ደግሞም እጅግ ኃያል ነው፤+

      ማስተዋሉም ወሰን የለውም።+

  • ኢሳይያስ 40:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 ማስተዋል ለማግኘት ከማን ጋር ተማከረ?

      የፍትሕን መንገድ ያስተማረው

      አሊያም እውቀትን ያካፈለው ማን ነው?

      ደግሞስ የእውነተኛ ማስተዋልን ጎዳና ያሳየው ማን ነው?+

  • ኤርምያስ 10:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 ምድርን በኃይሉ የሠራው፣

      ፍሬያማ የሆነችውን መሬት በጥበቡ የመሠረተውና+

      ሰማያትን በማስተዋሉ የዘረጋው እሱ ነው።+

  • ሮም 11:34
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 34 እንዲህ ተብሎ ተጽፏልና፦ “የይሖዋን* ሐሳብ ማወቅ የቻለ ማን ነው? አማካሪውስ የሆነ ማን ነው?”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ