-
መዝሙር 10:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ይሖዋ ሆይ፣ ርቀህ የምትቆመው ለምንድን ነው?
በመከራ ጊዜ ራስህን የምትሰውረው ለምንድን ነው?+
-
-
መዝሙር 13:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ይሖዋ ሆይ፣ የምትረሳኝ እስከ መቼ ነው? ለዘላለም?
ፊትህን ከእኔ የምትሰውረው እስከ መቼ ነው?+
-
-
መዝሙር 44:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 ፊትህን ለምን ትሰውራለህ?
የደረሰብንን ጉስቁልናና ጭቆና የምትረሳው ለምንድን ነው?
-