-
መዝሙር 13:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ይሖዋ ሆይ፣ የምትረሳኝ እስከ መቼ ነው? ለዘላለም?
ፊትህን ከእኔ የምትሰውረው እስከ መቼ ነው?+
-
-
ኤርምያስ 14:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 አንተ የእስራኤል ተስፋ፣ በጭንቀትም ጊዜ አዳኙ+ የሆንክ ሆይ፣
በምድሪቱ እንደ እንግዳ፣
ሌሊቱን ለማሳለፍ ሲል ብቻ ጎራ እንዳለ መንገደኛ የሆንከው ለምንድን ነው?
-