-
መዝሙር 106:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 በግብፅ ታላላቅ ነገሮች ያደረገውን፣+
አዳኛቸው የሆነውን አምላክ ረሱ፤+
-
ኢሳይያስ 45:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 አዳኝ የሆንከው የእስራኤል አምላክ ሆይ፣+
በእርግጥ አንተ ራስህን የምትሰውር አምላክ ነህ።
-
-
-