ኢዮብ 16:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ቁጣው ቦጫጨቀኝ፤ በጥላቻ ተመለከተኝ።+ ጥርሱን አፋጨብኝ። ባላጋራዬ በዓይኑ ወጋኝ።+ ኢዮብ 19:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ቁጣው በእኔ ላይ ነደደ፤እንደ ጠላቱም ቆጠረኝ።+ ኢዮብ 33:8-11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ይሁንና የተናገርከውን ሰምቻለሁ፤አዎ፣ እነዚህን ቃላት ስሰማ ቆይቻለሁ፦ 9 ‘ከበደል ነፃ ነኝ፤+ንጹሕ ነኝ፤ ጥፋትም የለብኝም።+ 10 አምላክ ግን እኔን ለመቃወም ምክንያት ይፈልጋል፤እንደ ጠላቱ ይቆጥረኛል።+ 11 እግሬን በእግር ግንድ ያስራል፤መንገዴንም ሁሉ ይመረምራል።’+
8 ይሁንና የተናገርከውን ሰምቻለሁ፤አዎ፣ እነዚህን ቃላት ስሰማ ቆይቻለሁ፦ 9 ‘ከበደል ነፃ ነኝ፤+ንጹሕ ነኝ፤ ጥፋትም የለብኝም።+ 10 አምላክ ግን እኔን ለመቃወም ምክንያት ይፈልጋል፤እንደ ጠላቱ ይቆጥረኛል።+ 11 እግሬን በእግር ግንድ ያስራል፤መንገዴንም ሁሉ ይመረምራል።’+