ኢዮብ 13:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ፊትህን የምትሰውረውና+እንደ ጠላትህ የምትቆጥረኝ ለምንድን ነው?+ ኢዮብ 16:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ቁጣው ቦጫጨቀኝ፤ በጥላቻ ተመለከተኝ።+ ጥርሱን አፋጨብኝ። ባላጋራዬ በዓይኑ ወጋኝ።+ ኢዮብ 19:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ቁጣው በእኔ ላይ ነደደ፤እንደ ጠላቱም ቆጠረኝ።+