ዘፍጥረት 3:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ከመሬት ስለተገኘህ+ ወደ መሬት እስክትመለስ ድረስ ላብህን እያንጠፈጠፍክ ምግብ ትበላለህ። አፈር ስለሆንክ ወደ አፈር ትመለሳለህ።”+ ዘፍጥረት 47:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ያዕቆብም ፈርዖንን እንዲህ አለው፦ “ከቦታ ወደ ቦታ በመንከራተት* ያሳለፍኩት ዘመን 130 ዓመት ነው። የሕይወት ዘመኔ አጭርና ጭንቀት የበዛበት ነበር፤+ ደግሞም አባቶቼ ከቦታ ወደ ቦታ በመንከራተት* ያሳለፉትን ዘመን አያክልም።”+ መዝሙር 90:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 የዕድሜያችን ርዝማኔ 70 ዓመት ነው፤ለየት ያለ ጥንካሬ ካለን* ደግሞ 80+ ዓመት ቢሆን ነው። ይህም በችግርና በሐዘን የተሞላ ነው፤ፈጥኖ ይነጉዳል፤ እኛም እናልፋለን።+ መክብብ 2:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 በሕይወት ዘመኑ ሁሉ ሥራው የሚያስገኝለት ነገር ቢኖር ሥቃይና ብስጭት ነው፤+ በሌሊትም እንኳ ልቡ አያርፍም።+ ይህም ከንቱ ነው።
9 ያዕቆብም ፈርዖንን እንዲህ አለው፦ “ከቦታ ወደ ቦታ በመንከራተት* ያሳለፍኩት ዘመን 130 ዓመት ነው። የሕይወት ዘመኔ አጭርና ጭንቀት የበዛበት ነበር፤+ ደግሞም አባቶቼ ከቦታ ወደ ቦታ በመንከራተት* ያሳለፉትን ዘመን አያክልም።”+
10 የዕድሜያችን ርዝማኔ 70 ዓመት ነው፤ለየት ያለ ጥንካሬ ካለን* ደግሞ 80+ ዓመት ቢሆን ነው። ይህም በችግርና በሐዘን የተሞላ ነው፤ፈጥኖ ይነጉዳል፤ እኛም እናልፋለን።+