የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 103:15, 16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 ሟች የሆነ የሰው ልጅ የሕይወት ዘመኑ እንደ ሣር ነው፤+

      እንደ ሜዳ አበባ ያብባል።+

      16 ይሁንና ነፋስ ሲነፍስበት ደብዛው ይጠፋል፤

      በዚያ ስፍራ ያልነበረ ያህል ይሆናል።*

  • ኢሳይያስ 40:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 አዳምጥ! አንድ ሰው “ጮክ ብለህ ተናገር!” አለ።

      ሌላውም “ምን ብዬ ልናገር?” አለ።

      “ሥጋ ሁሉ* ለምለም ሣር ነው።

      ታማኝ ፍቅሩ ሁሉ እንደ ሜዳ አበባ ነው።+

  • ያዕቆብ 1:10, 11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 እንዲሁም ባለጸጋ የሆነው ዝቅ በመደረጉ+ ደስ ይበለው፤ ምክንያቱም ባለጸጋ ሰው እንደ ሜዳ አበባ ይረግፋል። 11 ፀሐይ ወጥታ በኃይለኛ ሙቀቷ ተክሉን ታጠወልጋለች፤ አበባውም ይረግፋል፤ ውበቱም ይጠፋል፤ ባለጸጋ ሰውም ልክ እንደዚሁ በዕለት ተዕለት ተግባሩ ሲዋትት ከስሞ ይጠፋል።+

  • 1 ጴጥሮስ 1:24
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 “ሥጋ ሁሉ* እንደ ሣር ነውና፤ ክብሩም ሁሉ እንደ ሜዳ አበባ ነው፤ ሣሩ ይጠወልጋል፤ አበባውም ይረግፋል፤

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ