1 ዜና መዋዕል 29:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እንደ አባቶቻችን ሁሉ እኛም በፊትህ የባዕድ አገር ሰዎችና ሰፋሪዎች ነንና።+ የሕይወት ዘመናችን በምድር ላይ እንደ ጥላ ነው፤+ ተስፋም የለውም። መዝሙር 102:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 የሕይወቴ ዘመን ፀሐይ ስትጠልቅ እንደሚጠፋ* ጥላ ነው፤+እኔም እንደ ሣር ጠወለግኩ።+ መዝሙር 144:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሰው እንደ እስትንፋስ ነው፤+ዘመኑ እንደሚያልፍ ጥላ ነው።+