-
ሉቃስ 23:42አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
42 ቀጥሎም “ኢየሱስ ሆይ፣ ወደ መንግሥትህ ስትመጣ አስበኝ” አለው።+
-
-
ዕብራውያን 11:35አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
35 ሴቶች ሙታናቸውን በትንሣኤ ተቀብለዋል፤+ ሌሎች ወንዶች ግን ቤዛ ተከፍሎላቸው ነፃ መሆን ስላልፈለጉ ከባድ ሥቃይ ደርሶባቸዋል፤ ይህን ያደረጉት የተሻለ ትንሣኤ ለማግኘት ሲሉ ነው።
-