-
ኢዮብ 13:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 እናንተ የምታውቁትን እኔም አውቃለሁ፤
ከእናንተ አላንስም።
-
-
ኢዮብ 16:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 “ከዚህ በፊት እንዲህ ያሉ ብዙ ነገሮች ሰምቻለሁ።
ሁላችሁም የምታስጨንቁ አጽናኞች ናችሁ!+
-