ኢዮብ 13:4, 5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እናንተ ግን በውሸት ስሜን እያጠፋችሁ ነው፤ሁላችሁም የማትረቡ ሐኪሞች ናችሁ።+ 5 ምነው ዝም ብትሉ!ጥበበኛ መሆናችሁ በዚህ ይታወቅ ነበር።+ ኢዮብ 19:2, 3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “እናንተ ሰዎች ነፍሴን የምታበሳጯት፣*+በቃላት የምትደቁሱኝስ+ እስከ መቼ ነው? 3 ይኸው አሥር ጊዜ ገሠጻችሁኝ፤*ከባድ በደል ስትፈጽሙብኝ አላፈራችሁም።+