መዝሙር 109:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 የእነሱ መሳለቂያ ሆንኩ።+ ሲያዩኝ ራሳቸውን ይነቀንቃሉ።+ ማቴዎስ 27:39 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 39 በዚያ የሚያልፉም ይሰድቡት ነበር፤+ ራሳቸውንም እየነቀነቁ+