ምሳሌ 27:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ዘይትና ዕጣን ልብን ደስ ያሰኛሉ፤በቀና ምክር ላይ* የተመሠረተ ጥሩ ወዳጅነትም እንዲሁ ነው።+ ማቴዎስ 7:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ሮም 12:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ደስ ከሚላቸው ጋር ደስ ይበላችሁ፤ ከሚያለቅሱ ጋር አልቅሱ። 1 ጴጥሮስ 3:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 በመጨረሻም ሁላችሁም የአስተሳሰብ አንድነት* ይኑራችሁ፤+ የሌላውን ስሜት የምትረዱ ሁኑ፤ የወንድማማች መዋደድ ይኑራችሁ፤ ከአንጀት የምትራሩ ሁኑ፤+ ትሑታን ሁኑ።+
8 በመጨረሻም ሁላችሁም የአስተሳሰብ አንድነት* ይኑራችሁ፤+ የሌላውን ስሜት የምትረዱ ሁኑ፤ የወንድማማች መዋደድ ይኑራችሁ፤ ከአንጀት የምትራሩ ሁኑ፤+ ትሑታን ሁኑ።+