-
1 ነገሥት 21:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 አክዓብም ይህን እንደሰማ ልብሱን ቀደደ፤ ማቅም ለበሰ፤ ጾመ፤ እንዲሁም ማቅ ላይ ይተኛና በሐዘን ተኮራምቶ ይሄድ ነበር።
-
-
2 ነገሥት 6:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 ንጉሡ ሴትየዋ ያለችውን ሲሰማ ልብሱን ቀደደ።+ በቅጥሩም ላይ በሚያልፍበት ጊዜ ሕዝቡ ንጉሡ ከልብሶቹ ሥር ማቅ መልበሱን አየ።
-