መዝሙር 40:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 40 ተስፋዬን ሙሉ በሙሉ በይሖዋ ላይ ጣልኩ፤*እሱም ጆሮውን ወደ እኔ አዘነበለ፤* ለእርዳታ ያሰማሁትንም ጩኸት ሰማ።+ መዝሙር 142:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 የሚያሳስበኝን ነገር በፊቱ አፈስሳለሁ፤የውስጤን ጭንቀት በፊቱ እናገራለሁ፤+