-
መዝሙር 18:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 በጭንቅ ውስጥ ሳለሁ ይሖዋን ጠራሁት፤
እርዳታ ለማግኘት አምላኬን አጥብቄ ተማጸንኩት።
-
-
ማርቆስ 15:34አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
34 በዘጠነኛውም ሰዓት ኢየሱስ በታላቅ ድምፅ “ኤሊ፣ ኤሊ፣ ላማ ሳባቅታኒ?” ብሎ ጮኸ፤ ትርጉሙም “አምላኬ፣ አምላኬ ለምን ተውከኝ?” ማለት ነው።+
-