ኢዮብ 30:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 አሁን ግን በዘፈኖቻቸው ሳይቀር ይሳለቁብኛል፤+የእነሱ መሳለቂያ* ሆኛለሁ።+ 10 ይጸየፉኛል፤ ከእኔም ርቀዋል፤+በፊቴ ከመትፋት ወደኋላ አይሉም።+