ኢዮብ 16:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ከለቅሶ የተነሳ ፊቴ ቀልቷል፤+ድቅድቅ ጨለማም* በዓይኖቼ ቆብ ላይ አጥልቷል፤ መዝሙር 6:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በሐዘኔ ምክንያት ዓይኔ ደክሟል፤+ከሚያጠቁኝ ሰዎች ሁሉ የተነሳ ዓይኔ ፈዟል።* መዝሙር 31:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ይሖዋ ሆይ፣ በጭንቀት ስለተዋጥኩ ሞገስ አሳየኝ። መከራ ዓይኔንም ሆነ መላ ሰውነቴን አድክሞታል።*+
16 ከለቅሶ የተነሳ ፊቴ ቀልቷል፤+ድቅድቅ ጨለማም* በዓይኖቼ ቆብ ላይ አጥልቷል፤ መዝሙር 6:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በሐዘኔ ምክንያት ዓይኔ ደክሟል፤+ከሚያጠቁኝ ሰዎች ሁሉ የተነሳ ዓይኔ ፈዟል።* መዝሙር 31:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ይሖዋ ሆይ፣ በጭንቀት ስለተዋጥኩ ሞገስ አሳየኝ። መከራ ዓይኔንም ሆነ መላ ሰውነቴን አድክሞታል።*+