-
ኢዮብ 9:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 ዘመኔ ከሚሮጥ ሰው ይልቅ ይፈጥናል፤+
መልካም ነገር ሳያይ ፈጥኖ ይነጉዳል።
-
-
ኢሳይያስ 38:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 እኔ “በዕድሜዬ አጋማሽ ላይ
ወደ መቃብር* በሮች እገባለሁ።
ቀሪውን የሕይወት ዘመኔን እነፈጋለሁ” አልኩ።
-