-
ኢዮብ 3:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 መንገዱ ለጠፋበት፣
አምላክም ዙሪያውን ላጠረበት ሰው+ ለምን ብርሃን ይሰጣል?
-
-
መዝሙር 88:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 የሚያውቁኝን ሰዎች ከእኔ አራቅክ፤+
በእነሱ ፊት አስጸያፊ ነገር አደረግከኝ።
ወጥመድ ውስጥ ገብቻለሁ፤ ማምለጥም አልቻልኩም።
-