-
ኢዮብ 12:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 እሱ ያፈረሰውን ነገር መልሶ መገንባት አይቻልም፤+
እሱ የዘጋውን ማንም ሰው ሊከፍት አይችልም።
-
-
ኢዮብ 19:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 መንገዴን በድንጋይ ግንብ ዘጋ፤ እኔም ማለፍ አልቻልኩም፤
ጎዳናዬንም በጨለማ ጋረደ።+
-