መዝሙር 31:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ባላጋራዎቼ ሁሉ፣በተለይ ደግሞ ጎረቤቶቼ ተሳለቁብኝ።+ የሚያውቁኝ ሰዎችም እጅግ ፈሩኝ፤በአደባባይ ሲያዩኝ ከእኔ ይሸሻሉ።+ መዝሙር 69:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ለወንድሞቼ እንደ እንግዳ፣ለእናቴ ልጆች እንደ ባዕድ አገር ሰው ሆንኩ።+