-
ኢዮብ 19:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 የገዛ ወንድሞቼን ከእኔ አራቀ፤
የሚያውቁኝም ሰዎች ጥለውኝ ሄዱ።+
-
-
ዮሐንስ 1:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ወደ ገዛ አገሩ መጣ፤ ነገር ግን የገዛ ወገኖቹ አልተቀበሉትም።
-
-
ዮሐንስ 7:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ወንድሞቹም ቢሆኑ አላመኑበትም ነበር።+
-