ኢዮብ 30:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ቆዳዬ ጠቁሮ ተቀረፈ፤+ከሙቀቱ* የተነሳ አጥንቶቼ ነደዱ። መዝሙር 102:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እጅግ ከመቃተቴ የተነሳ+አጥንቶቼ ከቆዳዬ ጋር ተጣበቁ።+