መዝሙር 73:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ክፉ ሰዎች ያላቸውን ሰላም በተመለከትኩ ጊዜ፣እብሪተኛ በሆኑ ሰዎች* ቀንቼ ነበርና።+ መዝሙር 73:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እንደ ሌሎች ሰዎች ችግር አያጋጥማቸውም፤+እንደ ሌሎች ሰዎችም መከራ አይደርስባቸውም።+