የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 5:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 በግብዣቸው ላይ በገና፣ ባለ አውታር መሣሪያ፣

      አታሞና ዋሽንት እንዲሁም የወይን ጠጅ አለ፤

      እነሱ ግን ይሖዋ ያከናወነውን ተግባር አያስቡም፤

      የእጁንም ሥራ አይመለከቱም።

  • ኢሳይያስ 22:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 ይሁን እንጂ ድግስና ፈንጠዝያ፣

      ፍሪዳ መጣልና ሙክት ማረድ፣

      ሥጋ መብላትና የወይን ጠጅ መጠጣት ሆኗል።+

      ‘ነገ ስለምንሞት እንብላ፣ እንጠጣ’ ትላላችሁ።”+

  • አሞጽ 6:4, 5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 የመንጋውን ጠቦቶች እንዲሁም የሰቡ ጥጃዎችን* እየበሉ+

      ከዝሆን ጥርስ በተሠራ አልጋ ላይ ይተኛሉ፤+ በድንክ አልጋም ላይ ይንጋለላሉ፤+

       5 በገና* እየተጫወቱ የመጣላቸውን ዘፈን ያቀናብራሉ፤+

      እንደ ዳዊትም የሙዚቃ መሣሪያዎች+ ይፈለስፋሉ፤

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ