የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 75:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 በይሖዋ እጅ ጽዋ አለና፤+

      የወይን ጠጁ አረፋ ያወጣል፤ ደግሞም ሙሉ በሙሉ የተደባለቀ ነው።

      እሱ በእርግጥ ያፈሰዋል፤

      በምድርም ላይ ያሉ ክፉዎች ሁሉ ከነአተላው ይጨልጡታል።”+

  • ኢሳይያስ 51:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 ከይሖዋ እጅ የቁጣውን ጽዋ የጠጣሽ

      ኢየሩሳሌም ሆይ፣ ተነሺ! ተነሺ! ቁሚ።+

      ዋንጫውን ጠጥተሻል፤

      የሚያንገዳግደውን ጽዋ ጨልጠሻል።+

  • ኤርምያስ 25:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 የእስራኤል አምላክ ይሖዋ እንዲህ ብሎኛልና፦ “የቁጣ ወይን ጠጅ ያለበትን ይህን ጽዋ ከእጄ ውሰድ፤ እኔም ወደምልክህ ብሔራት ሁሉ ሄደህ አጠጣቸው።

  • ራእይ 14:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 እሱም፣ ሳይበረዝ ወደ ቁጣው ጽዋ የተቀዳውን የአምላክ የቁጣ ወይን ጠጅ ይጠጣል፤+ እንዲሁም በቅዱሳኑ መላእክት ፊትና በበጉ ፊት በእሳትና በድኝ ይሠቃያል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ