-
ኢዮብ 18:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 አዎ፣ የክፉዎች ብርሃን ይጠፋል፤
የእሳቱም ነበልባል አይበራም።+
-
-
ኢዮብ 18:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ወጥመድ ተረከዙን ይይዘዋል፤
ወስፈንጥርም ያጠምደዋል።+
-