መዝሙር 22:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 እሱ የተጨቆነውን ሰው መከራ አልናቀምና፤+ ደግሞም አልተጸየፈም፤ፊቱን ከእሱ አልሰወረም።+ ለእርዳታ ወደ እሱ በጮኸ ጊዜ ሰምቶታል።+ ኢሳይያስ 57:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ለዘላለም አልቃወማቸውም፤ወይም ለዘለቄታው አልቆጣም፤+በእኔ የተነሳ የሰው መንፈስ፣እኔ የሠራኋቸው እስትንፋስ ያላቸው ፍጥረታትም እንኳ ይዝላሉና።+