ኢዮብ 1:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ መዝሙር 1:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይሖዋ የጻድቃንን መንገድ ያውቃልና፤+የክፉዎች መንገድ ግን ይጠፋል።+ መዝሙር 139:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 139 ይሖዋ ሆይ፣ በሚገባ መርምረኸኛል፤ ደግሞም ታውቀኛለህ።+