ኢዮብ 31:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 አምላክ በትክክለኛ ሚዛን ይመዝነኝ፤+ያን ጊዜ ንጹሕ አቋም* እንዳለኝ ይገነዘባል።+ መዝሙር 17:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ልቤን መረመርክ፤ በሌሊት በሚገባ አጤንከኝ፤+ደግሞም አጠራኸኝ፤+አንዳች መጥፎ ነገር እንዳላሰብኩ ታውቃለህ፤አንደበቴም አልበደለም።