-
መዝሙር 18:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 የይሖዋን መንገድ ጠብቄአለሁና፤
አምላኬን በመተው ክፉ ድርጊት አልፈጸምኩም።
-
-
መዝሙር 44:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ልባችን አልሸፈተም፤
እግራችንም ከመንገድህ አልወጣም።
-