-
ኤርምያስ 20:14, 15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 የተወለድኩበት ቀን የተረገመ ይሁን!
እናቴ እኔን የወለደችበት ቀን አይባረክ!+
15 ለአባቴ “ልጅ፣ አዎ ወንድ ልጅ ተወልዶልሃል!”
የሚል ምሥራች አብስሮ እጅግ ደስ ያሰኘው
ሰው የተረገመ ይሁን።
-
14 የተወለድኩበት ቀን የተረገመ ይሁን!
እናቴ እኔን የወለደችበት ቀን አይባረክ!+
15 ለአባቴ “ልጅ፣ አዎ ወንድ ልጅ ተወልዶልሃል!”
የሚል ምሥራች አብስሮ እጅግ ደስ ያሰኘው
ሰው የተረገመ ይሁን።