-
ኢዮብ 3:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 “የተወለድኩበት ቀን፣
‘ወንድ ልጅ ተፀነሰ!’ የተባለበትም ሌሊት ይጥፋ።+
-
-
ኤርምያስ 15:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 እናቴ ሆይ፣ ወዮልኝ!
በምድሪቱ ሁሉ ላይ የጠብና የጭቅጭቅ መንስኤ የሆንኩትን እኔን ወልደሻልና።+
እኔ ለማንም አላበደርኩም፤ ከማንም አልተበደርኩም፤
ይሁንና ሁሉም ይረግሙኛል።
-