-
ኢዮብ 10:18, 19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ታዲያ ከማህፀን ለምን አወጣኸኝ?+
ምነው የሰው ዓይን ሳያየኝ በሞትኩ ኖሮ!
19 እንዳልተፈጠርኩ በሆንኩ ነበር!
በቀጥታ ከማህፀን ወደ መቃብር በተወሰድኩ ነበር!’
-
-
ኤርምያስ 15:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 እናቴ ሆይ፣ ወዮልኝ!
በምድሪቱ ሁሉ ላይ የጠብና የጭቅጭቅ መንስኤ የሆንኩትን እኔን ወልደሻልና።+
እኔ ለማንም አላበደርኩም፤ ከማንም አልተበደርኩም፤
ይሁንና ሁሉም ይረግሙኛል።
-