-
መዝሙር 148:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 መብረቅና በረዶ፣ አመዳይና ጥቅጥቅ ያለ ደመና፣
አንተም ቃሉን የምትፈጽም አውሎ ነፋስ፣+
-
መክብብ 1:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ነፋስ ወደ ደቡብ ይነፍሳል፤ ወደ ሰሜንም ዞሮ ይሄዳል፤
ክብ እየሠራ ያለማቋረጥ ይሽከረከራል፤ ደግሞም ነፋሱ ዑደቱን ይቀጥላል።
-
-
-