-
ዘፀአት 9:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 በመሆኑም ሙሴ በትሩን ወደ ሰማይ አነሳ፤ ይሖዋም ነጎድጓድና በረዶ ላከ፤ እሳትም* በምድር ላይ ወረደ፤ ይሖዋ በግብፅ ምድር ላይ ያለማቋረጥ በረዶ እንዲወርድ አደረገ።
-
-
መዝሙር 107:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 እሱ በቃሉ አውሎ ነፋስ ሲያስነሳ፣+
የባሕሩንም ማዕበል ሲያናውጥ አይተዋል።
-