መዝሙር 29:3, 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የይሖዋ ድምፅ ከውኃዎች በላይ ተሰማ፤ክብር የተጎናጸፈው አምላክ አንጎደጎደ።+ ይሖዋ ከብዙ ውኃዎች በላይ ነው።+ 4 የይሖዋ ድምፅ ኃይለኛ ነው፤+የይሖዋ ድምፅ ክብራማ ነው።
3 የይሖዋ ድምፅ ከውኃዎች በላይ ተሰማ፤ክብር የተጎናጸፈው አምላክ አንጎደጎደ።+ ይሖዋ ከብዙ ውኃዎች በላይ ነው።+ 4 የይሖዋ ድምፅ ኃይለኛ ነው፤+የይሖዋ ድምፅ ክብራማ ነው።