ኢዮብ 26:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 የሰማይ ዓምዶች ተናጉ፤ከተግሣጹም የተነሳ ደነገጡ። ኢዮብ 40:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ክንድህ የእውነተኛውን አምላክ ክንድ ያህል ኃያል ነው?+ወይስ ድምፅህ እንደ እሱ ድምፅ ሊያንጎደጉድ ይችላል?+