ኢዮብ 31:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ልቤ ሌላ ሴት ከጅሎ፣+በባልንጀራዬም ደጃፍ ላይ አድብቼ ከሆነ፣+10 ሚስቴ ለሌላ ሰው እህል ትፍጭ፤ሌሎች ወንዶችም ከእሷ ጋር ይተኙ።*+