ኢዮብ 31:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 “ከዓይኔ ጋር ቃል ኪዳን ገብቻለሁ።+ ታዲያ ለድንግሊቱ ተገቢ ያልሆነ ትኩረት እንዴት እሰጣለሁ?+ ማቴዎስ 5:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 እኔ ግን እላችኋለሁ፣ አንዲትን ሴት በፍትወት ስሜት የሚመለከት+ ሁሉ በዚያን ጊዜ በልቡ ከእሷ ጋር አመንዝሯል።+